ሁሌም ቻው ካልኩህ በኋላ ባትሄድ እመኛለሁ..ምንም ነገር ከእቅፍህ ባያወጣኝ እመኛለሁ..ካንተ ጋር ሆኜ ሊሰለቸኝ የቻለ ነገር አላየሁም..ከሄድክ በኋላም ቆሜ ስላንተ አስባለሁ..ይሄ ምን ይባላል ፍቅሬ .. ☆☆☆☆☆☆ 53 views ķăłîňå , 18:58