ነውርህ እንዲሸፈን ትፈልጋለህ? ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “የሙስሊምን ነውር የሸፈነ አላህ በዱኒያም በአኼራም የሱን ነውር ይሸፍንለታል።” ሙስሊም ዘግበውታል: 3699 https://t.me/AbdulKereem_AlHanani 2.4K viewsedited 17:57