Get Mystery Box with random crypto!

የሀበሻ ሙስሊም ከትንሽ እስከ ትልቅ «መሀላ ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው ምንድን ነው?» ብትለው «3 | 🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻

የሀበሻ ሙስሊም ከትንሽ እስከ ትልቅ «መሀላ ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው ምንድን ነው?» ብትለው
«3 ቀን መፆም» ብሎ ነው የሚመልሰው።

ሸሪዐው እንደዚያ ሆኖ ሳይሆን ለኛ የሚመጥነን ይህ ነው ብለን አእምሯችን ውስጥ Set Uፑን ስለሰራነው ነው።

መሀላውን ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው፦
1) አስር ሚስኪኖችን ማብላት
2) አስር ሚስኪኖችን ማልበስ
3) ሙእሚን ባሪያን ነፃ ማውጣት።

ከዚህ ሁሉ አንዱንም ያልቻለ
3ቀን መፆም የመጨረሻ አማራጭ ነው።

እኛ ግን ለኛ የምትመጥነን ይች ናት ብለን መጀመሪያ ስላሳመነው ስንጠየቅ የምንመልሰው እሷኑ ነው።