Get Mystery Box with random crypto!

ራስን ክብርን መጠበቅ የደስታ ቁልፍ ናቸው ። ኒቃብ ሁለት ነው ለኔ አንዱ ጀሰዴን(ሰውነቴን) ሲ | 🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻

ራስን ክብርን መጠበቅ የደስታ ቁልፍ ናቸው ።
ኒቃብ ሁለት ነው ለኔ አንዱ ጀሰዴን(ሰውነቴን) ሲሸፍን ሌላኛው ለውስጣችን የአላህ ፍራቻ መልበስ ነው ።

ክብሬን ጅልባብና በኒቃሜ እጠብቃለሁ
ለውስጥ ውበት ለተቅዋ ሁሌ በጥረቴ ቀጥላለሁ።

ኒቃብን ለብሰው በተዋረደ ቦታና ምግባር ላይ ለሚገኙ ሰዎች አላህ ይዘንላቸው አላህ ይመልሳቸው
ለዲናችሁ ክብር ስተሉ መእሲያችሁን ሰትሩ።

ወንጀሉን አላህ ሸፍኖለት ዟሂር ያደረገ ሰው
ጀሊሊ እዘነቱን ይነፍገዋልና… …።

ተዋርደው አላህ ፊት ከመዋረድ አላህ ይጠብቀን።