Get Mystery Box with random crypto!

ከራድዮን

የቴሌግራም ቻናል አርማ rafedm — ከራድዮን
የቴሌግራም ቻናል አርማ rafedm — ከራድዮን
የሰርጥ አድራሻ: @rafedm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 256
የሰርጥ መግለጫ

በወደደን በርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን፡፡
የተለያዩ ዝማሬዎችን ግጥሞች መንፈሳዊ መልዕክቶች እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርቶች የምናገኝበት ቻናል ነው፡፡

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-02 18:08:26 “በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።”
— ዮሐንስ 15፥4
192 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:25 “ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።”
— ሮሜ 13፥10
180 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:25 “ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።”
— ኤፌሶን 4፥29
175 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:24 “ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥13
166 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:24 “ከጨለማና ከሞት ጥላ አወጣቸው፥ እስራታቸውንም ሰበረ።”
— መዝሙር 107፥14
155 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:24 “ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።”
— ሰቆ. 3፥26
151 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:24 “ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤ ቃልህንም ጠብቀዋል።”
— ዮሐንስ 17፥6
146 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:24 “ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥6
146 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:24 “ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።”
— መዝሙር 55፥22
141 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 18:08:24 “ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥23
136 views✞akiya✞, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ