Get Mystery Box with random crypto!

እጅግ በጣም አስከፊ ከሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱ ድብርት { Depression} ነው። አገር በቀል | ራፋቶኤል ምዕላድ - Rafatoel Initiative

እጅግ በጣም አስከፊ ከሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱ ድብርት { Depression} ነው። አገር በቀል የእፅዋት ህክምናችን ለድብርት ብዙ ፍቱን መድኃኒቶች አሉት። በቀላሉ ከጓሯችን ከምናገኛቸው እፅዋት አንስቶ በርካታ ለድብርት ህመም የሚሆኑ የህክምና እውቀቶቻችን ላይ ትኩረት ያደረገውን የዛሬውን #ንድራ ፕሮግራም እንድትከታተሉ ጋበዝኳችሁ።