Get Mystery Box with random crypto!

ዘመኑን የሚዋጅ #ምእራፍ ይዘን እየመጣን ነው። የትኛውንም ዓለምአቀፍዊ ተፅእኖ ተቋቁመን ኢትዮጵያዊ | ራፋቶኤል ምዕላድ - Rafatoel Initiative

ዘመኑን የሚዋጅ #ምእራፍ ይዘን እየመጣን ነው። የትኛውንም ዓለምአቀፍዊ ተፅእኖ ተቋቁመን ኢትዮጵያዊ ራዕይን እውን ማድረግ የምንችለው ኢትዮጵያዊ ንቃተ ህሊናን በማጎልበት ነው። ለዛ ደግሞ እንዲረዳን ጥንታዊ እና አገራዊ የሆኑ ታሪኮችን ፣ ፍልስፍናዎችን ፣ እውቀቶችን ፣ ጥበቦችን ፣ ተረቶችን ፣ ትርክቶችን እና የህይወት ዘይቤዎችን ይዘንላችሁ እየመጣን ነው። #ጠብቁን #ኢትኤል #ምእራፍሁለት #አርትስቴሌቭዥን. #ራፋቶኤልምዕላድ