Get Mystery Box with random crypto!

ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተ | ''በቁርኣን'' 🌱አስታውሰ🌱 ማስታወስ ለሙዕሚኖች ጠቃሚ ነውና🌱

ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
( ዒምራን :133)