Get Mystery Box with random crypto!

#መልዕክት ዘይድ እብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር ፦ ' የኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የቁርአን ሂፍዝ ው | إِنَّهُ لَقُرْآنٌ كَرِيمٌ☑️

#መልዕክት

ዘይድ እብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር ፦

" የኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የቁርአን ሂፍዝ ውድድር ሽልማት በዛሬው ዕለት ይደረግ የነበረው ወደ ሰኞ 06/10/14 ተቀይሯል።

ህዝባችን ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም በመምጣት ፕሮግራሙን እንድትታደሙ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ለተፈጠረው ክፍተት ሕዝባችንን ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ "

@tikvahethiopia