የሸዋል ጨረቃ አልታየችም! ስለዚህ ዒዳችን ከነገ በኋላ ሰኞ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ምርመራው በሌሎች የሳዑዲ ዓረቢያ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው። የአየር ንብረቱ የጸዳ ስለሆነ ለማዬት እንደማይቸገሩ ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል። Still developing story! || 228 viewsعبدالباسط عبدالصمد مجود, edited 15:12