አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደምን ከረማቹ ውድ የአኼራ ወንድም እህቶች እናት አባቶች እንደሚታወቀው አምና ትንሽ ለረመዳን ማስፈጠሪያ ሰብስበን ማከፋፈላችን ይታወቃል እና አሁን ደሞ የአምናው አልፎ አዲሱ ረመዳን ከፊታችን እየተቃረበ ነው ስለዚህ ይህን ረመዳን ደሞ በተለያዩ ኸይር ስራ ማሳለፍ እንዳለብን ይታወቃል እና እንደ አምናው ገዝተን ለማከፋፈል የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል እና ይህን በጎ ስራ ያለቹን (የነየታችሁትን) በመስጠት ከጎናችን ይሁኑ። ረመዳን ላይ አንድ ሰው ለማስፈጠር የሚያስፈልገው ለወር 1ኪሎ ቴምር . 95ብር 1ሊ ዘይት 105 3ኪሎ ፍርኖ ዱቄት =145ብር 3ኪሎ ሩዝ=130 5ኪ ሾርባ ክክ =155ብር አጠቃላይ 630 ብር ይጨርሳል ይህ ለአንድ ሰው ሲሆን የቤተሰቡ ብዛት ይወስናል ስለዚህ ይህን በጎ ተግባር ለማሳካት የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ስለሆነም በውስጥ መስመር በመግባት አናግሩኝ የዚ ኸይር ስራ ተሳታፊ ለመሆን በ 0938420821 & 0955047712 በውስጥ ኑና ሁሉን እናመቻቻለን ቢኢዝኒላህ አካውንት ለምትፈልጉ መሀመድ አሚን ይማም 1000397483758 cbe በቴሌግራም በጉሩፕ በቴሌግራም https://t.me/joinchat/4hZxkW005N0zMjA0 በጉሩፕ whatsapp https://chat.whatsapp.com/G9g42FFrllt2XZ4CI106mt ሼር ለጓደኛቹ 8.2K views04:22