Get Mystery Box with random crypto!

🦋የኔ ማስታወሻ ✍️በየአብ📓

የቴሌግራም ቻናል አርማ queenyabbbe — 🦋የኔ ማስታወሻ ✍️በየአብ📓
የቴሌግራም ቻናል አርማ queenyabbbe — 🦋የኔ ማስታወሻ ✍️በየአብ📓
የሰርጥ አድራሻ: @queenyabbbe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 162
የሰርጥ መግለጫ

🌚የኔ የልቤ ማስታወሻ🌞 #የአብ ነኝ☝
የጨለማው ብርሀኔ እውነት ነው እውነት ደግሞ አምላክ ነው እኔም የእሡ ልጅ የአብ ነኝ የስላሴ
comment 👉 @Queenyab

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-25 16:26:15
72 views#Yeab , 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 16:21:18
122 views#Yeab , 13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 16:16:40 ለራስህ ቃል ግባ!

ነገሮች በፈለከው መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ፣ ሰዎች ጀርባቸውን ሊያዞሩብህ ይችላሉ፣ በዚህ አለም ለመኖር የሚያጓጉህን ነገሮች ሁሉ ልታጣ ትችላለህ፤ ግን ሁላችንም በዚህ ስሜት ውስጥ አልፈን እናውቃለን ወደፊትም እናልፍ ይሆናል።

ታላቅነት ግን በዚህ ከባድ ጊዜ መቼም ተሰፋ ቆርጠህ ጥረትህን እንደማታቆም ለራስህ ቃል መግባት ነው!
115 views#Yeab , 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 16:15:33
116 views#Yeab , 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 16:15:24 ነገ እንዲነሳብህ የማትፈልገውን ታሪክ አትስራ!

የሠው ልጅ አሁን የደረሰበት ስኬት ላይ እንደሚደርስ ቢያዉቀው ኖሮ በህይወቱ በግድ የለሽነት ያጠፋቸውን ጥፋቶች በፍፁም አያደርጋቸውም ነበር ስለዚህ ወንድሜ ዛሬም ላይ ቆመህ ነገ የሚኖርህን ማንነት አታውቀውምና በተቻለህ መጠን መጥፎ ታሪክ አታስቀምጥ

y
116 views#Yeab , 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 22:31:25 ልዑሌ እኮ ነው የምወደው ልዑሌ የማፈቅረው ባሌ
91 views#Yeab , 19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 17:40:26 እውነትና ንጋት እያደር እንዲህ ነው
ለይቅርታ መጣ ሚስጥሬን ላኑረው
87 views#Yeab , 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 17:08:57
ቢሆንም ይመስገን
ባይሆንም ይመስገን
እርሱ አምላክ ካልሆነ
መቼ ያውቃል ሠው የነገን


አለሁ ለማለት ያህል @Queenyab
87 views#Yeab , 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ