Get Mystery Box with random crypto!

ጫካ ሆነ ወይ ሸለቆ መንደሩንም አቋርጬ ባገኝሽ ደስታዬ ነበር ከምኖር በሀሳብ ተውጬ እንዴት ላድርግ | 🦋የኔ ማስታወሻ ✍️በየአብ📓

ጫካ ሆነ ወይ ሸለቆ
መንደሩንም አቋርጬ
ባገኝሽ ደስታዬ ነበር
ከምኖር በሀሳብ ተውጬ
እንዴት ላድርግ የኔ ፍቅር
እዞራለሁ ሀገር ላገር
መዞር እኔን መች ሰለቸኝ
ገና ብዙ ይቀረኛል
መቼ ድካም ይሰማኛል

ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ለማግኘት ይቀላቀሉን


@old_musica

ሼር