Get Mystery Box with random crypto!

ከሰዎች ጋር ውድድር ራስህን ከሰዎች ጋር ማወዳደር የጀመርክ ቀን ነው ራስህን መስደብ የጀመርከው | Psycology

ከሰዎች ጋር ውድድር

ራስህን ከሰዎች ጋር ማወዳደር የጀመርክ ቀን ነው ራስህን መስደብ የጀመርከው ይለናል ባለፀጋው 'ቢልጌት'።

"ዛፍ እስከ ምን ያድጋል?" ተብለን ብንጠየቅ መልሳችን የሚሆነው "እስከሚችለው ድረስ" የሚል ነው፤ አየህ አንተም ማደግ ያለብህ እስከምትችለው መሆን አለበት። ከሰዎች ጋር መነፃፀር ደስታ ይነሳሀል፤ ብታድግ ራሱ እነሱን ለመብለጥ ብለህ ነው፤ አንተ ግን የማይቆም ውስጣዊ እርካታ ከፈለክ ከራስህ ጋር ተወዳደር!
#Inspire_Ethiopia
@psycolo19gy