Get Mystery Box with random crypto!

ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፤ ሀገራቸውን ለማወቅ የሚተጉ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ፣ ፈጣሪያ | Prosperity Party - ብልፅግና

ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፤ ሀገራቸውን ለማወቅ የሚተጉ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ፣ ፈጣሪያቸውን አመስጋኝ መሆን አለባቸው። ሀገራቸው ኢትዮጵያ ትልቅ እንደ ነበረች አስታውሰው ወደ ቀደሞ ከፍታዋ እንድትመለስ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማጽናት የዚህች ድንቅ ሀገር ልጆች ግዴታ ነው። ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ
የኢፊዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር