2022-07-01 19:02:04
ማስታወቂያ
========
የኘሮጀክት 12 እና አዲስ ከተማ የቤት ባለእድለኞች ቁልፋቸውን ተረክበው እና አብዘሀኛውም ነዎሪ አድሶ እየኖረበት እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን የተወሰኑ ብሎኮች ቀልፋቸው እንዳልተረከበ ግልፅ ነው። ሰለሆነም እንደተለመደው በዚሁ ቻናል የምነሳውቅ ሆኖ ቁልፍ በተለያየ ምክኒያት የልወሰዳችሁ ነዎሪዎች ከ27/10/2014 አ.ም ጀምሮ ሰነድም ሆነ ቁልፍ ቅዳሜ ቀን ብቻ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ከሰኞ እስከ አርብ እንዳትመጡ ለማሳወቅ እወዳለሁ።
ማሳሰቢያ፦
-------------
ከላይ የተገለፀው ቁልፍን ብቻ የሚመለከት መሆኑን አውቃችሁ የሳኒተሪ እቃ ግን ኘሮግራማችሁ በሚወጣላችሁ ቀን ብቻ በመምጣት መውሰድ አለባችሁ።
አመሰግናለሁ
6.6K viewsYonas Sisay, 16:02