Get Mystery Box with random crypto!

Profile pictures

የቴሌግራም ቻናል አርማ profile_pictures_2020 — Profile pictures P
የቴሌግራም ቻናል አርማ profile_pictures_2020 — Profile pictures
የሰርጥ አድራሻ: @profile_pictures_2020
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 176
የሰርጥ መግለጫ

ሆድ ያባውን profile picture ያወጣዋል አሉ!😂
🎴📷ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ📷🎴 @ᴘʀᴏғɪʟᴇ_ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇs_2020
ғᴏʀ ᴄʀᴏss @master2012 ғᴏʀ sᴘᴀᴍ @botethio1bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-31 12:16:16
NIKE AIJORDAN
19 shop
MADE IN  VIETNAM
size 40-44
0953995978
0970665051
0703277597
https://t.me/ethio_gebeya_19
44 viewsMÃSTER, 09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 12:49:59
Nike SB
made in Vietnam
Size 40 - 43
price 1800 ETB
@ethio_gebeya_19
69 viewsMÃSTER, 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 21:00:42
481 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 21:00:20
402 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 20:59:56
363 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 20:59:49
322 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 20:59:42
303 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-29 21:28:31
ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ በቀጥታ ስርጭት በ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ዩቱብ ቻናል እናስተላልፋለን እስከዛው Subscribe በማደረግ አብራቹን ይቆዩ

https://www.youtube.com/channel/UCcZEY1aZXySACrJQMJOzFkQ
331 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-22 19:40:47
ትውስታ ልጅነት

በ ልጅነታችን የ እግር ኳስ ህጎች።

ከመሃላችን ወፍራሙ ልጅ ሁልጊዜ በረኛ ነው

የ ኳሱ ባለቤት የሆነው ልጅ ነው ማ መጫወት እንዳለበት ሚወስነው

ጨዋታው ሚያልቀው ሁሉም ከደከመ ነው ።

የ ኳሱ ባለቤት ቀድሞ የደከመ እንደሆን ወዲያው ጨዋታው ያበቃል

ዳኛ የለም

ትልቁ ፈተና ኳሱ ሰው ቤት ሰገባ ቦይ ውስጥ ከገባ ማውጣቱ ነው

ብዙ ብዙ አስገራሚ ትውስታዎች አሉን

ያሁን ልጅ ግን ያሳዝናል ትውስታ የለው 24 ሰዓት በ Tv እና ጌም ደንዝዞ ይውላል ። ልጆችን Real የሆነውን ህይወት እንዲያዩ እናርጋቸው

@Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
354 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-13 23:48:59
አዋጅ አዋጅ አዋጅ
ለ 1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም

"በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።"

ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን profile picture ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ
መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ30 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ እናድርግ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬው ትድረሰን አሜን።
335 views✮ًٍٜ۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡𝓭𝓪𝓰𝓲✮ًٍٜ۪۪͜͡:༒ًٍٜ۪۪۪۪۪ٜ͜͡, 20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ