Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO FUNS AND PICTURE

የቴሌግራም ቻናል አርማ profile_pictures36 — ETHIO FUNS AND PICTURE E
የቴሌግራም ቻናል አርማ profile_pictures36 — ETHIO FUNS AND PICTURE
የሰርጥ አድራሻ: @profile_pictures36
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 427
የሰርጥ መግለጫ

══════════════════
in this channel 👇
✓ Nice Pics 📷
✋Don't press the leave button 😔

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-19 08:22:29 \\#ሁለት አህዮች እያወሩ አንደኛው ሀሀሂሃ ሲለው አንደኛው ደሞ ሂሂሂሂ ይለዋል ሶስተኛው አህያ ደሞ እስካሁን እያነበበው ነው አይገርማቹም
214 views?????, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 08:21:15 "ከፓርላማዉ ጫፍ ላይ ከበላይ ከአናቱ
ሰቅለዉ ያስቀመጡት አይሰራም ሰዐቱ
እንደ መስርያ ቤቱ"
207 views?????, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 08:13:32 የመለያየት ህመም ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የሚገባህ ከሚያስኮርጅህ ሰው ጋር የተለያየ ክፍል ስትመደብ ነው ተሳሳትኩ እንዴ
212 views?????, 05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 08:12:17 አንዴ ብትሰጠኝ

ቀምሼው አላውቅም
እያልኳት አትስጭኝ
ልብሱን ገለጥ አርጋ
መልኩን ብታሳየኝ
እኔው ሰፍ ብዬ
አልኳት ስጭኝ ስጭኝ
እርሷም ሳትሳሳ
አንድ ጊዜ ብትሰጠኝ
ሁሌም ስጭኝ አልኳት
በጣም ነው የጣመኝ
ስሙንም ስትነግረኝ
እንዳይጠፋኝ ብላ
ለካስ የማውቀው ነው
ደስታ ከረሚላ!!!

217 views?????, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 12:05:26 ጌታ ሆይ እኔ ተደስቼ ሲያዩኝ የሚናደዱ ምቀኞች ካሉ የኔን ጉዳይ የሚረሱበትን ደስታ ስጣቸው
487 viewsBąÿą Łøvə, 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 12:04:58 ከምሽቱ 4 ሰአት በኋላ ያመሸ ይገደላል ተብሎ ሌባን ለመያዝ ህግ ይወጣና አንዱ ፖሊስ 3:45 ላይ ሰው ይገላል " ለምን ገደልን ተብሎ ሲጠየቅ "

#ቤቱን አውቀዋለው በ25 ደቂቃ አይደርስም

460 viewsBąÿą Łøvə, 09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-01 12:02:47 አንዱ የታክሲ ረዳትነት ሊቀጠር ሄዶ
ምን የተለየ ችሎታ አለህ ይባላል

መልስ የማስረሳት
447 viewsBąÿą Łøvə, 09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-19 20:43:32 #አንዴ_ስልክህንብሎ ተቀብሎኝ ለቺኩ ደውሎ ማሬ፣ ስኳሬ፣ ዳቦዬ፣ በርበሬዬ፣ ዘይቴ፣ ምናምኔ አላለም°°>>
:
#My_brother from another mother ለምን #ባልትናዬ ብለህ አታሳጥረውም
456 viewsBąÿą Łøvə, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-16 21:52:30 ባር ገብተህ አንድ ያላበው ዋልያ ቢራ አምጣልኝ ስትለው ባርማኑን

ከፍሪጅ ነው ወይስ ከካሜሮን

453 viewsBąÿą Łøvə, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-16 21:51:30 የፈጠራ ችሎታዬ በጣም ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በየቀኑ በራሴ ላይ የምፈጥረዉ ችግር እራሱ የተለያየ ነዉ!
439 viewsBąÿą Łøvə, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ