Get Mystery Box with random crypto!

🤴Prince Zishi official👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ prince_zine — 🤴Prince Zishi official👑 P
የቴሌግራም ቻናል አርማ prince_zine — 🤴Prince Zishi official👑
የሰርጥ አድራሻ: @prince_zine
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.38K
የሰርጥ መግለጫ

በዝ ቻናል ሁሉም አለ😳👇
1ተከታታይ የፍቅር ታሪኮች ሚቀርብበት
2ዘወትር የፍቅር ደብዳቤ በግጥም ሚቀርብበት
3ፎቶ በመላክ የርሶን ወይም የፍቅረኛዉንbirthday ማክበር
4ጠቃም የሆኑ አባባሎችና ምክሮችን
5ጥሪሳቹ እስክ ረግፍ ድረስ ምያስቁbest memes best funny-videos, pics& gifs
ኤሬ ጨቅ ነገር አለን ግን1st ጆይን
ጉሩፒ👉 @pic_Awards
Inbox👉 @ZISHI4Cj

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-21 09:29:54 "ሰዎች እየደጋገሙ የትም እንደማትደርስ የሚነግሩህ ከሆነ፤ ድምፃቸውን እስከማይሰማበት ርቀት ድረስ በስኬትህ ጥለሀቸው መሄድ አለብህ!" ይለናል ሚሸል ሩዝ።

አየህ ማን እንደሆንክ ስለማይረዱ አሁን ይንቁሀል፤ ደስ የሚለው ፈጣሪህ የናቁህን አንገት የሚያስደፋ አቅም ውስጥህ አስቀምጧል! ጠንከረህ ብዙ ርቀት ለመጓዝ መነሳት ያለብህ አሁን ነው! ጊዜ የለም ወዳጄ ፍጠን!

ድንቅ ማክሰኞ ተመኘሁላቹ
Share share share
የእናንተው ምርጥ Channel
@Prince_Zishi
https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0
JOIN
350 views꧁Prince Zishi(zine) ꧁, 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 20:43:58 ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን ኖሮ' ትላለህ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍህ።

አሪፍ የሰንበት ምሽት ተመኘንላችሁ

Share share share
የእናንተው ምርጥ Channel
@Prince_Zishi
https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0
JOIN
293 views꧁Prince Zishi(zine) ꧁, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 09:22:17 ​​ የሰዎችን አድናቆት እንደ ትልቅ መስፈርት መውሰድ ከጀመርክ በአንተ ላይ ሙሉ ስልጣን እየሰጠሀቸው ነው። ዛሬ አድናቆታቸው በደስታ ሰማይ ሊያደርስህ ይችላል ነገ ግን ከባድ ትችትና ስድባቸው ሞራልህን መሬት ፈጥፍጦ ራስህን እንድትጠላ ሊያደርግህ ይችላል።

ስለዚህ የሰዎች አድናቆትም ሆነ ትችት የእነሱን ምልከታ እንጂ ያንተን ትክክለኛ ቦታ አያሳይም! አስተያየታቸውን ግን ራስህን ለማሻሻል ትጠቀምበታለህ እንጂ በፍፁም አምነህ አትደገፍበትም።

Wubi keni Temegnehulachu
Share share share

የእናንተው ምርጥ Channel
@Prince_Zishi
https://t.me/+T8fdHhsvsAU0MTc0
JOIN
272 views꧁Prince Zishi(zine) ꧁, 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 00:15:48
የ100 ብር ካርድ የሚያሸልም የ ጠቅላላ እውቀት ውድድር ዛሬ ላይ ይጀምራል የመወዳደርያው ቦታ ላይ ገብታቹ እዩ
193 viewsTina Princess , 21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ