Get Mystery Box with random crypto!

ይልቁንስ ክብር ያለው መስቀሉ ወይም እንጨቱ ላይ ሳይሆን የመስቀሉ ቃል ላይ ነው። (ቆሮ1፥18) | 𝕔𝕙𝕣𝕚𝕤𝕥𝕚𝕒𝕟

ይልቁንስ ክብር ያለው መስቀሉ ወይም እንጨቱ ላይ ሳይሆን የመስቀሉ
ቃል ላይ ነው። (ቆሮ1፥18) የመስቀሉ ቃል ለሚድኑት የእግዚአብሄር ሀይል ነው። መስቀሉ ሳይሆን ከመስቀሉ ያገኘነ
ውን የመዳን ፍሬ መቅመስ አለብን የመስ
ቀሉ ቃል ሁሉን በራሱ ፈፅሞ ያዳነን ኢየሱ
ስ ነው ይሄ ጌታ በመስቀል ላይ የሰራውን
የማዳን ስራ በማመን የሚገኝ ህይወትን ነው የመስቀሉ ቃል የምንለው።
የመስቀሉ ቃል የልጁ የኢየሱስ ክርስ
ቶስ ወንጌል ነው ይሄ እነ ጳውሎስ የሰበ
ኩልን ወንጌል ነው። (ሮሜ10፥9-11)