Get Mystery Box with random crypto!

“አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ፦ #ባመናችሁ_ጊዜ_መንፈስ_ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱ | 𝕔𝕙𝕣𝕚𝕤𝕥𝕚𝕒𝕟

“አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ፦ #ባመናችሁ_ጊዜ_መንፈስ_ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱም፦ አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት።”
— ሐዋርያት 19፥2
እናንተስ ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ተቀብላችሁ ወይም እናንተም አታውቁም..?