Get Mystery Box with random crypto!

የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች ክርስቶስ ስለ እኛ መሞቱ አስደናቅ ነው። ሆኖም ግን እጅግ አስደ | 𝕔𝕙𝕣𝕚𝕤𝕥𝕚𝕒𝕟

የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች
ክርስቶስ ስለ እኛ መሞቱ አስደናቅ ነው። ሆኖም ግን እጅግ አስደናቅው/ የላቀው/ ስለ እኛ በሕይወት መኖሩ ነው። ሮሜ 5÷10,8÷34,,,,, ይልቁንም,,,,,, በመሞቱ ከእግዝአብሔር ጋር ማስታረቁ,,,,, ማቅረቡ,,,,, ማስገባቱ,,,, ትልቅ ቢሆንም ነገር ግን ይሄ ስራ ዘላለማዊ ይሆን ዘንድ መኖርንም እርሱ ስለ እኛ መኖሩ እጅግ አስደናቅ ነው ።
ታድያ መሞቱ ይሄን ያክል ከጠቀመን በሕይወት መኖሩ ደግሞ ምን ያህል,,,,,,ዕብ 13÷7 ምክንያቱም የሞተው አንድ ግዜ ነው በህይወት መኖሩን ግን ለዘለዓለም ይኖራልና!!
[JOIN ] {US}
@preachgospelofjc
@preachgospelofjc