Get Mystery Box with random crypto!

' ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤' (1ኛ ወ | 𝕔𝕙𝕣𝕚𝕤𝕥𝕚𝕒𝕟

" ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:14)

የጌታችን ትንሳኤ ለሚያምንበት ሁሉ ከታሪክ የዘለለ ትርጉም ያለው የክርስትና ማዕከላዊ አጀንዳ ነው።

ከሙታን በመነሳቱ አብረነው ተነስተናል።

በሰማያዊ ስፍራ ከርሱ ጋር ተቀምጠናል።

በማይሻር ኪዳን በማይጠፋ ህይወት ዳግም ተወልደናል።

ተወዳጆች ስብከታችን ታሪክ ትረካ ሳይሆን ሞት አቅም ያጣበት የትንሳኤ እውነት ነውና መንፈስ ቅዱስ ይህን በልባችን አድምቆ ይሳል።

#join #us
@preachgospelofjc
ፀጋ ይብዛላችሁ።