እግዚአብሔር ራሱ ማነው? ታውቀዋለህ? ከሚለው ጥያቄ ስንነሳ፤ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን በቃሉ ፈጥሮ በፈጠረው ፍጥረትም አምላክነቱንና የዘለዓለም ሀይሉን ግልጥ ያደረገ፤ ሮሜ 1፥20-21 የዘመን ፍጻሜ በደረሰ ግዜ ደግሞ በድንግል ማርያም በኩል ተጸንሶ በተወለደው ሰውነቱ #ተገልጦ በመንፈስ የጸደቀ፣ ለመለአክት #ታይቶ በአለም የታመነ፣ በአህዛብ ተሰብኮ በክብር ያረገ፣ በክብር እንዳረገ እንዲሁ ተመልሶ እንደሚመጣ የተስፋን ቃል የሰጠ፣ የነቢያትና የሀዋርያት አምላክ ነው 1ኛ ጢሞ 3፥16 ይህ በጥቂቱ የእግዚአብሔርን ማንነት ይገልጻል #JOIN #us @Preachgospelofjc @Dirsha_23 108 views𝕕ርሻዬ, 17:49