Get Mystery Box with random crypto!

(አልመጣም..) ============== ካልጠፋ ሰዐት ቀትር መርጠሽ የቀጠርሽኝ ወደሽኝ ነው? ወይ | ቀና~ትውልድ

(አልመጣም..)
==============
ካልጠፋ ሰዐት
ቀትር መርጠሽ የቀጠርሽኝ
ወደሽኝ ነው? ወይ ጠልተሽኝ ?
:
እንደ ልምዴ ልምጣ እንጂ ሌት መሰስ ብዬ...
ቀን አልችልም በሁለት ፀሐይ ተቃጥዬ !

/ ኪዮርና /