Get Mystery Box with random crypto!

'የተረጋጋ ህይወት እንዲኖርህ' ... መፅሀፍትን አንብብ ብዙ አታውራ ማውራት ሲኖርብህ ግን ዝ | ቀና~ትውልድ

"የተረጋጋ ህይወት እንዲኖርህ"

... መፅሀፍትን አንብብ ብዙ አታውራ ማውራት ሲኖርብህ ግን ዝም አትበል ፣ ምክር እና አስተያየት ለመቀበል አትፍራ ለተደረገልህ ጥሩ ነገር አመስግን

የማታውቀውን ጠይቅ በየወሩ ካለህ ገቢ ላይ ትንሹንም ቢሆን ቆጥብ ዛሬ መስራት የምትችለውን ዛሬውኑ ስራ

የሰው ልጅ ሲቸግረው ልብሱን ፣ የቤቱን ዕቃ ፣ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው።

ዶ/ር ምህረት ደበበ