Get Mystery Box with random crypto!

በዝች ሚስጥር ዓለም! በዝች ስውር ዓለም . ከጠያቂ በቀር ተጠያቂ የለም በዝች ሚስጥር ዓለም! በ | የኔ' ማስታወሻ ...✍️

በዝች ሚስጥር ዓለም!
በዝች ስውር ዓለም
.
ከጠያቂ በቀር ተጠያቂ የለም

በዝች ሚስጥር ዓለም!
በዝች ስውር ዓለም
.
ምዕመናን እንጂ አንድም አማኝ የለም

በዝች ሚስጥር ዓለም!
በዝች ስውር ዓለም
.
ከሀሰት በስተቀር ቅንጣት እውነት የለም



@poethaymi