Get Mystery Box with random crypto!

ልክ አይደል....አንድ ቀን ትሄዳለህ ነገር ግን መቼም ተመልሰህ አትመጣም። አንድ ቀን ትተኛለህ | የኔ' ማስታወሻ ...✍️


ልክ አይደል....አንድ ቀን ትሄዳለህ ነገር ግን መቼም ተመልሰህ አትመጣም።

አንድ ቀን ትተኛለህ ነገር ግን መቼም ቢሆን ደግመህ አትነሳም

አንድ ቀን ሁሉም ሰው ይረሳሃል አንተነትህም በዚች ምድር ፍፁም ይጠፋል፣እንትናኮ እንደዚህ ነበር የሚልህ አይኖርም።

ይህ ቀን መቼ እንደሚመጣ ማንም ሰው አያውቅም።ምናልባት ከጥቂት ሰከንዶች በኃላ፣ነገ ፣ከሰሳምንት አልያም ደግሞ ከረጅም አመታት በኃላ

እናም የሰው ልጅ ይህ ቀን መቼ እንደሚመጣ አያውቅም።ስለዚህ ያስቀየምከው ሰው ካለ ይቅርታን ጠይቀህ የበደለህ ሰው ካለም ደግሞ ይቅርታውን ተቀብለህ ሰላም ያለው ህይወትን አጣጥም ።ትልቅ ሰው ሁን


የበደሉንን ይቅር ማለት መሸነፍ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማር ነው ።

ሰናይ ሌሊት


@poethaymi
@haymihabeshawit