Get Mystery Box with random crypto!

እንዳልቀየምሽ ''''''''''''''''''' በኑሮ ቃጠሎ የነደደው በድኔ ሲገባ ከአፈር ፣ ከቶ | ግጥምን በዜማ📚🎻

እንዳልቀየምሽ
"""""""""""""""""""

በኑሮ ቃጠሎ የነደደው በድኔ ሲገባ ከአፈር ፣
ከቶ እንዳታለቅሺ አንዳትመጪ ከንፈር ፣
አርባዬን አታውጪ ድንኳን አትጣይልኝ ፣
ግና እንዳትረሺ
ለጥላዬ ሚሆን ችግኝ ትከይልኝ ።

#በረከትዘውዱ

@amharic_poet