Get Mystery Box with random crypto!

ጠረንሽ '''''''''''' መልክሽ ሲናፍቀኝ ፎቶሽን አያለሁ ፣ ድምፅሽ ሲናፍቀኝ ስልክ እደውላለ | ግጥምን በዜማ📚🎻

ጠረንሽ
""""""""""""

መልክሽ ሲናፍቀኝ ፎቶሽን አያለሁ ፣
ድምፅሽ ሲናፍቀኝ ስልክ እደውላለሁ ፣
አይንሽን ሳቅሽን ሁሉን አገኛለሁ ፣
ጠረንሽ ሲያሻኝ ግን ምንስ አደርጋለሁ ፣
በፎቶ አይቀመጥ በድምፁ መቅረጫው ፣
የጠረንሽ ነገር እኔ ጠፋኝ መላው ።


#በረከዘውዱ

@yegtm_hywet