Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-09-26 20:31:34
አዲስ የመስቀል መዝሙር

ዘማሪት ነፃነት አሥራት
ዕፀ መስቀል

መዝሙሩን ለማድመጥ



738 viewsMerry G, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 15:24:00 አለቃህ ቤት ድግስ ሄደህ ምን ይጨመር ሲልህ..


ደሞዝ !



ከወደዱት ያጋሩ

@yegetemkalat
@poem_merry
1.3K viewsMerry G , 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 09:19:54 Do you need scholarship?
425 viewsMerry G, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 09:18:37 "ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ ፤

ቅንና መልካም ስትሆን ደግሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ

"ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ

ሁሉንም ውደድ ፤ ጥቂቶቹን እመን ፤ ማንንም ግን አትበድል ፡፡"

"የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ። ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው ።"

"መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ቀንዲል ናት ።"

"ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው ።"
ምንጭ ረመሃ

@poem_merry
@yegetemkalat
479 viewsMerry G, 06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:49:40 Do you need scholarship?
646 viewsMerry G, 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 19:43:58 አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤

-ስትኮርጁ የማትያዙበት
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሀዱበት
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት
-ማታ ያተናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት
-ፋራዉን አስተማሪ በአፍ ጢሙ የሚተክልበት
-ጸጉራችሁን አስተካክሉ የማትባሉበት
-free ክፍለ ጊዜ የሚበዛበት
-አስተማሪ ታሞ ብዙ ቀን የሚቀርበት
-Maths ትምህርት የሚቀልበት
-አስተማሪው አርፍዶ የሚገባበት
-አዳዲስ coupleኦች ምናይበት
-የቤት ስራ የማይሰጥበት
-የክፍል ስራ ስሩ የማይባልበት
-የክፍል ወሬ የሚጦዝበት
-mark 100 ምንዘጋበት
-ችግኝ ትከሉ የማይባለበት
-ሴቶች አጭር ከሚስ የሚለብሱበት
-ለወንዶች ሱሪ ማስጠበብ የሚቻልበት
-ክፍል ዉስጥ ተኝታችሁ የማትቀሰቀሱበት
-አስተማሪዎች የሰጡጥን assignment የሚረሱበት
-ለበአል ረዥም ቀናት የሚዘጉበት
-ማስቲካ ትፉ የማይባለበት
-ደብተር የማይታረምበት
-ክፍል ዉስጥ ምግብ ስትበሉ የማትታዩበት
-ስልክ ይዛችሁ የማትነጠቁበት
-አስተማሪዎች የማይሰግጡበት 
-ያበደ የትምህት ዘመን ይሁንልን።

ተማሪ የሆነ ብቻ አሜን ይበል


yegetem kalat
1.1K viewsSemir ايمي سمير, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 19:12:20
ፊልም ቤት አላቹ ወይ ፊልም በየቀኑ አዳዲስ ትፈልጋላችሁ ?

vip ቻናላችን ላይ የሚያገኙአቸው ፊልሞች

ኢንግሊዘኛ ፊልሞች በትርጉም✿
የህንድ ፊልሞች በትርጉም
box office
HD ትርጉም የለለዉ
romance movie
አማረኛ ፊልም ወዳዉኑ እደወጣ እኛጋ ያገኛሉ
OLD ፊልሞች
ሌሎችም……
የስልክ አፕሊኬሽኖች
የኮምፒዩተር ሶፍትዌሮች

እና መቀላቀል ይፈልጋሉ እንግዲያው ከፈለጉ በጣም በቅናሽ ዋጋ #በሳምነት ወይም #በወር ክፍያ መቀላቀል ይችላሉ!

ለመግባት ከፈለጋችሁ @DimpleFaFa ላይ ያናግሩን !
0919422443
በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ ።
53 views Ťřîđëńť►►►, 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 10:35:10 **አምነሽ ለማታምኚኝ*
@mikotad2
@poem_merry
1.4K viewsMiky, 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 22:45:12 ፀደይ ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል

#የ12_billion በላይ capital #ያጋሩ ይሸለሙ

@Tseday_Bank_official

እንኳን ደስ አላችሁ የፀደይ ባንክ ሀብት
የስራ ጅማሬውን ምክንያት በማድረግ የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ መኮንን የለውም ወሰን
እስከ #ጥር_11 ብቻ የሚቆይ ባንካችን #በቴሌግራም_ገፅ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ ለ50 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ለሚያጋሩ ደንበኞች ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።

@Tseday_Bank_official
#እስከ_ጥር_11 ድረስ የሚቆይ ልዩ #የያጋሩ_ይሸለሙ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
#በ1ኛ ዕጣ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች
#በ2ኛ ዕጣ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ17,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
#በ3ኛ ዕጣ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 12,000 ብር የሚያወጡ ዘመናዊ Samsung ሞባይል ቀፎዎች
#በ4ኛ ዕጣ . ለ 175 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
#በ5ኛ ዕጣ . ለ 160 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTecno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #ጥር_11_2015 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።
ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።

ለሽልማት የሚያበቁ መመሪያዎች

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
http://t.me/Tseday_Bank_official
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ለብዙ ሰዎችን #በላኩ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

ፀደይ ባንክ ለሁሉ!

http://t.me/Tseday_Bank_official
http://t.me/Tseday_Bank_official
http://t.me/Tseday_Bank_official
173 viewsMerry G, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 06:47:30 አራንባ እና..........

1.ዶሮን ሲያታልሏት ባነነችባቸው
2.አባይ ማደሪያ የለው አሁን ሊገደብ ነው
3.የትም ፍጪው ግን ወፍጮ ቤት ይሁን
4.ጅብ ከሄደ ሁለት ሰአት ሆነው
5.ስራ ያጣ መነኩሴ ማስታቂያ ያነባል
6.ሆድ ለባሰው ቡሌ አጉርሰው
7.የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየ
8.ጆሮ ለራሱ ይሰማል
9.የነቶሎ ቶሎ ቤት ከኛ ቤት ጎን ነው
10.አባይን ያለየ ሄዶ ማየት ይችላል
11.ሌባ ላመሉ ሰው ኪስ ውስጥ ይገባል
12.ስራ ያጣ መነኩሴ ማስታወቂያ ያነባል
13..የጨነቀው ኤድናሞል ይገባል
14.በእጅ ያለ ወርቅ ብዙ ብር ይሸጣል
15.የቸኮለ በአውሮፕላን መሄድ መብቱ ነው
እስኪ አናንተም ያላቹን ሼር አርጉ

@yegetemkalat
2.0K viewsMerry G, 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ