Get Mystery Box with random crypto!

#አይ_እቴ ፡ ፡ ፡ እሷ፡- ««መልኩ ደምግባቱ ቁመናው ምን ቢያምርም፣ በቁንጅናው ብቻ ሰው አይፈቀ | እግር ኳስ Meme™

#አይ_እቴ



እሷ፡-
««መልኩ ደምግባቱ ቁመናው ምን ቢያምርም፣ በቁንጅናው ብቻ ሰው አይፈቀርም።
እንዴት ይፈቀራል?
እንዴት ይወደዳል?
በል እስኪ ተናገር እርግጥ ቆይ ያስኬዳል?
አይ አይመስለኝም ...
ያን ዳር የለሽ ስሜት ልብ እስካልወለደው፣
ስለሚያምር ብቻ በፍፁም በታምር አልችልም ልወደው።"


እኔ፡-
««እንዲ እንዲ እያልሺኝ አትከራከሪ፣
እረ እንደው አንቺ ሴት ምናለ ብታፍሪ።
አይ እቴ ...
እኔ አንቺን ማፍቀሬ እያለ ምስክር፣
ባይገባሽ ነው እንጂ አያሻም ነበረ በዚ ርዕስ ክርክር።»»
#ሄኖክ_ብርሃኑ

@yegetemkalat
@poem_merry