Get Mystery Box with random crypto!

ምን ይባላል የለ አንደበት ለሚሳለቅ በ'ግዜር ፍጥረት ለሚያስነባ ትውልድ በገፍ አይገልፀውም ቃል ቢ | እግር ኳስ Meme™

ምን ይባላል የለ አንደበት
ለሚሳለቅ በ'ግዜር ፍጥረት
ለሚያስነባ ትውልድ በገፍ
አይገልፀውም ቃል ቢሰለፍ
ብቻ ይንገስ ይለፍለት
ይደላደል ሁሉ ይሙላለት
ለሚረግፈው ቅጠል ዝንጣፍ
በሰው ሳይሆን በግዜር መዳፍ
ይከፍላታል ቀኑ ሲደርስ
ላረከሰው ዙፋን መቅደስ
ላፈሰሰው የደም ዥረት
ላስለቀሰው የ'ናት አንጀት
ወላዲቷን ቀን ይፈርዳል
በሰፈረው ይሰፈራል።

MaኅDeር

@yegetemkalat
@poem_merry