Get Mystery Box with random crypto!

ህሊና እኔ ተደንቄ በአእምሮ አፈጣጠር ስጋ እንዴት ያስባል ብዬ በመጠርጠር አእምሮ ስጋ ነው እን | እግር ኳስ Meme™

ህሊና
እኔ ተደንቄ በአእምሮ አፈጣጠር
ስጋ እንዴት ያስባል ብዬ በመጠርጠር
አእምሮ ስጋ ነው እንዴት ያስባል
ቀምሮ አስልቶ አውጥቶ ያወርዳል
አእምሮ ለብቻው ጋዝ አልባ ፋኖስ
ጋዙን ዶለንበት ከክሩ ሲደርስ
የብርሃን ዓለም መካነ መንፈስ
የህሊና ምግባር ልክ እንደጋዙ ነው
አእምሮ እንዲሰራ ምርኩዝ የሚሆነው
LISE DECH SOFI YE LASTAWA
@LISEDECHSOFI

@yegetemkalat
@poem_merry