Get Mystery Box with random crypto!

አመድ አፋሽ እበላለው ብዬ ከስንዴው ገለባ ጭነት ከ ገበያ ከ ቤቱ ሳገባ ለጌታዬ ፍቅር ሆኛለው ገ | እግር ኳስ Meme™

አመድ አፋሽ
እበላለው ብዬ ከስንዴው ገለባ
ጭነት ከ ገበያ ከ ቤቱ ሳገባ
ለጌታዬ ፍቅር ሆኛለው ገጣባ
ከ ስንዴው ገለባ ሳልበላ ብቀር
ዋጋዬ ደሞዜ ከ ሆነ ብትር
ማመዛዘኛውን ህሊናውን ካጣ
11ደኛ ትዛዝ ፈጣሪም ያውጣ
ለ ጌታም ጌታ ፈጣሪ ካለው
ተገዚው ለ ገዚ አመድ አፋሽ ነው

LISE DECH SOFI YE LASTAWA

@LISEDECHSOFI

@poem_merry
@yegetemkalat