Get Mystery Box with random crypto!

ታገስ ከወረዱት ጋር እንዳትወርድ። አንዳንድ ግዜ ሰዎች በስድብ ወይም በትችት ከፍ ሲልም በጠብ | እግር ኳስ Meme™

ታገስ

ከወረዱት ጋር እንዳትወርድ። አንዳንድ ግዜ ሰዎች በስድብ ወይም በትችት ከፍ ሲልም በጠብ ሊተናኮሉህ ይችላሉ። ያ የእነርሱ ደረጃ ስለሆነ ነው። አንተ ግን እንደነርሱ አይደለህም ፤ ስለዚህ ተጠንቀቅ ፤ እነርሱ ባሳዩህ ሁኔታ አንተም አጸፋውን ከመለስህ አሸንፈውሀል። ካለህበት የከፍታ ደረጃ ጎትተው ያወርዱሀል። ስለዚህ በትዕግሥት አሸንፋቸው።

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!!

@yegetemkalat
@poem_merry