Get Mystery Box with random crypto!

ጉንጨን ሳምኝ በቀደም ለታ... ፍትለፍተ ቆማ... ገዳይ ፈገግታዋን በድንገት ለቃብኝ ፤ ከሰማያት | እግር ኳስ Meme™

ጉንጨን ሳምኝ

በቀደም ለታ...
ፍትለፍተ ቆማ...
ገዳይ ፈገግታዋን በድንገት ለቃብኝ ፤
ከሰማያት ሀገር ከዕዮር ከራማ ወስደ መለሰችኝ ።

ደሞ ድንገት ...
እጆቿን ዘርግታ ፍተን ብትዳብሰኝ ፤
በድኑ አካለ ህይወት እንደለኝ አስታወሰኝ ።
ተጋባኹኝ ከፍቅር ከሰላም ፤
ተነጠልኹኝ ከዝ ክፉ አለም ።

እስት ባክሽ አሁን ደሞ ...
ጉንጨን ሳምኝና ...
ፍት እንዳለኝ ልወቅበት ፤
አካል እንዳለኝ ልመንበት ፤
ሰዉ መሆነን እንዳዉቅበት ።

@poem_merry
@yegetemkalat