Get Mystery Box with random crypto!

እሁድና ስለት የልብንም ሀሳብ የሆድንም እርሀብ የፊትንም ግርጣት ከእጅም ላይ ማጣት በሰው | እግር ኳስ Meme™

እሁድና ስለት
የልብንም ሀሳብ
የሆድንም እርሀብ
የፊትንም ግርጣት
ከእጅም ላይ ማጣት
በሰው ልጅ መከዳት
በችግር መቀጣት
ከሚያውቀው ሄድኩና
እቺን ነበር ያልኩት
መንግስት ስላልቻለው
ሸኔን አንተ መክት
አሜን
ከረቂቅ መላኩ