Get Mystery Box with random crypto!

ለምን ብዬ ልጠይቅሽ አልችልም .....እንኳን አንቺን ልጠይቅ የራሴም ልብ ለሚጠይቀኝ ጥያቄ መመለ | # vöçãl 🎼🎸🎧🎤🎶

ለምን ብዬ ልጠይቅሽ አልችልም .....እንኳን አንቺን ልጠይቅ የራሴም ልብ ለሚጠይቀኝ ጥያቄ መመለስ አልቻልኩም.........ሳስበው እያበድኩ ነው ወይ ደሞ እየዳንኩ.... መዳን ግን እንዲ አይመስለኝም ...አይምሮዬ ለሚጠይቀኝ ጥያቄ መልስ መመለስ ከብዶኛል... ልቤም አትስማው እያለ ይታገለኛል ..ማነው ትክክል አይምሮዬ ወይስ ልቤ .....አላውቅም ...ሁለቱም የኔው ናቸው ምንም ማረግ አልችልም በቃ ....
ግን እንዲህ መሆን ያስጠላል


@yefikirtg @uefikirtg