Get Mystery Box with random crypto!

የንግስ በዓል ጥሪ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ የአባታችን | ፅርሀ አርያም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን


የንግስ በዓል ጥሪ


በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ

የአባታችን የአቡነ አረጋዊ በአለ ንግስ


መቼ:- እሁድ ጥቅምት 14/02/2014ዓ.ም

በዓሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ ጉባኤ ተዘጋጅቷል።


ቦታ:- በኤረር ጽርሀ አርያም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን


በበአሉ ቀንም ታላላቅ መምህራን፣ ዘማርያን፣ ሰባኪያን፣እንዲሁም በደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ማሪዎች ልዩ የሆነ ያሬዳዊ ዝማሬዎች ተዘጋጅቷል ።


በመሆኑም በጉባኤው ላይ እንዲሁም በአመታዊ ክብረ በአሉ ላይ በጠዋቱ እና በማታው መርሃግብር ላይ በመሳተፍ የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።


አድራሻ:- ጎሮ ሰፈራ

ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰማ ያሰማ


share share share