Get Mystery Box with random crypto!

የኡስታዝ ሐይደር ሙሐመድ ደርሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ oustaz_hayder_muhammed — የኡስታዝ ሐይደር ሙሐመድ ደርሶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ oustaz_hayder_muhammed — የኡስታዝ ሐይደር ሙሐመድ ደርሶች
የሰርጥ አድራሻ: @oustaz_hayder_muhammed
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 438
የሰርጥ መግለጫ

#ነገ_በአኼራ ነጃ ፈላህ መውጣት የለም የእስልምና ሀይማኖት ትምህርትን #ቀስመው በሱ በመስራት ቢሆን እንጂ

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-29 21:48:15
94 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:48:02 بسم الله والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله
ሊላሂ ተዓላ
ነገ ቅዳሜ إن شاء الله ከሙሀረም የመጀመሪያው ወር የመጀመሪያው ቀን ከመሆኑ አኳያ ልንዘናጋው እማይገባ ኸይር
አልበስመላህ ማለትም بسم الله الرحمن الرحيم
አል ኢማሙል ሙናዊ የጃሚዑ ሶጊር ሸርሀቸው ላይ እንዲህ አሉ፡ «የተከበረው በስመላህ በወረደ ጊዜ ተራራዎች ተቀጥቅጠዋል».

የአዲሱን የሂጅራ አመት በማስመልከት ሁለት ጠቃሚ ነጥቦች፦

1_ ለሪዝቅ የተሞከረ ጠቃሚ ነገር
(በስመላህ) ወይም بسم الله الرحمن الرحيمን የሂጅሪያ አመት የመጀመሪያ በሆነው የሙሀረም ወር የመጀመሪያ ቀን የሱብህ ሰላት መግቢያ ጊዜ ጀምሮ ፀሀይ ከመውጣቷ ባለው ጊዜ "በተከበረው ቁርዐጨን ላይ በተፃፈው መልኩ "﴾113﴿ ጊዜ ይፃፋል።
እንደዚሁም ሂርዝ ተደርጎ ሲያዝ በአሏህ ፍቃድም ይጠቅማል።

2_ የሕክምና ጥቅም
ቀደም የአረብ ሀኪሞች እንዳሉት ፡ በአዲሱ የሂጅራ አመት ሚስቃል የሚባለውን የወርቅ ሳንቲም የሚያክል ያክል ማለትም 1 ትልቁን የምግብ ማንኪያ የሚያክል የፈላ እንስላል የጠጣ ሙሉ አመቱን ከብዙ በሽታዎች ይጠበቃል።
የሚጠጣውም ከሱብሂ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ ነው።
ይህ መረጃ ትክክለኛ እና የሕክምና መፅሀፎች ወስጥ ያለ በመሆኑ ይሄን ነገር በራሳቹህ ላይ አታስመልጡ።
ለሌላውም ይህንን በማድረስ ለራሶ የወደዱትን ኸይር ለሌሎችም የመውደድ ድርሻዎትን ይዋጡ።
100 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:06:29
በዐረበኛ አቆጣጠር /በጨረቃ/
ነገ አዲሱ አመታችን ነው
እናም ይህ አመት የስኬት
የሁል ጊዜ ድል መቀዳጃ
የፈውስ እና የሰላም አመት
እንዲሆን ተመኘውላቹህ
በዚህ አመት ጅማሪ ላይ ከሚጠቀሱ ጥቃሞቶች

ምንጭ ፦ቁርአን

ተግባር( بسم الله الرحمن الرحيم )

ልኬት፦ 113 ጊዜ በቁርአን የአፃፃፍ ስልት አድርጎ መፃፍ በአረበኛ

ጥቅም፦ የእርዚቅ /ሲሳይ / መንገዶች ይከፈታሉ

የጊዜ ገደብ ፦ከመጀመሪያው ፈጅር አንስቶ እስከ ፀሃይ መውጣት ድረስ

ተጨማሪ ጥቅም ከፈለጉ ፦ አንገት ላይ ያንጠልጥሉ ትልቅ ጠባቂ ይሆኖታል በአሏህ ፍቃድ

ስም ፦ከሙን(ኩመን) ፍሬ እና አዲስ አመት

ጥቅም ፦ለሕክምና ፈውስ

መጠቀሚያ ፦የሻይ ማንኪያ

ልኬት ፦ሙሁራኖቹ እንዳሉት 1ትልቁን ማንኪያ የሚያክል የፈላ ከሙን(ኩመን) የጠጣ ሙሉ አመቱን ከብዙ በሽታዎች በአሏህ ፍቃድ ይጠበቃል።
ጊዜ ፦የሚጠጣውም ከሱብሂ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው።

እንዳያመልጠዎ እኔም ተግብሪው እውነታነቱ
በእኔ ላይ ተንፀባርቆል እናም ሁሉም ለመተግበር ጥረት ያድርግ::

ትርጉም፦
በኡስታዝ ሐቢብ ኢስማዒል
https://t.me/joinchat/X_6sx4Z6PYEzZWE0
104 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 13:04:58 ሙሀረም 1 ላይ ፀሀይ ሳትወጣ በፊት 113 ግዜ بسم الله الرحمن الرحيم የሚለውን የፃፈ በዚህ አመት አላህ ሪዝቁን ያሰፋለታል።
ከዛ ወረቀቱን ይያዘው
430 views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 10:41:51
102 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 20:33:38 افرحوا وانشروا الفرح بقوة وهمة عالية بالإفراج عن الشيخ قاسم تاج الدين والشيخ عمر إمام بين كل أحبابنا وعموم الصوفية في كافة وسائل التواصل الاجتماعي.
فهذا يلقي في قلوب الخصوم الاحترام لمشايخ أهل السنة ويمنع الخصوم من التجرؤ عليهم لاحقا.
የሼኽ ቃሲም ታጁዲን እና የሸይኽ ዑመር ኢማምን ከእስር የመፈታት ታላቅ የደስታ ዜና ለመላው ሱፍዮች እና ወዳጆቻችን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች የእንኳን ደስ አላችሁ ዜናውን እንድታሰራጩ እናሳስባለን!

ይህ በተቃዋሚዎች ልብ ውስጥ የሱኒይ ሼሆችን ክብርን ያጎናጽፋል እና ተቃዋሚዎችን ደግሞ ከዚህ በኋላ እንዳይደፍሩዋቸው ያደርጋል።
535 views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 17:10:33 ወቅታዊ ዳሰሳ
1 አስመቸኳይ ማሳሰቢያ
2 ሸይኽ ዑመር ይማም ከተነኩ ሙስሊሙ ቀጥታ ወደ ጦርነት ይገባል
3 የሀገራችን ሙሉ ህዝብ ይነሳ
4 የአዲስ አበባ ወጣት ከወሀቢያ በ 10 እጅ ይበልጣል
5 የወሀቢያ ሚድያዎች ላይ ኮሜንት ከመፃፍ እንታቀብ
6 አንድነታችንን እንጠብቅ ተደራጅተን እናሸንፍ
7 መንግስት በሌለበት ሀገር እኛ መብታችንን መሰበር ያለበትን ሰብረን እናስከብራለን።







ልብ ያለው ልብ ይበል
200 views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 11:57:41

761 views08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 11:56:37

194 views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 01:50:50
785 views22:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ