Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወጣቶች ቻናል (OTYC)

የቴሌግራም ቻናል አርማ otyc1 — ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወጣቶች ቻናል (OTYC)
የቴሌግራም ቻናል አርማ otyc1 — ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወጣቶች ቻናል (OTYC)
የሰርጥ አድራሻ: @otyc1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 451
የሰርጥ መግለጫ

ORTHODOX TEWAHIDO YOUTH CHANNEL
1. ምስጢረ ሥላሴ (Holy Trinity)
2. ምስጢረ ሥጋዌ (Holy Incarnation of God)
3. ምስጢረ ጥምቀት (Holy Baptism)
4. ምስጢረ ቁርባን (Holy Communion)
5. ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን(Resurrection of the dead)
Learn God's Word
Live with God

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-01 19:00:19
“መታዘዛችሁ ለሁሉ ተወርቶአልና፤ እንግዲህ በእናንተ ደስ ይለኛል፤ ነገር ግን ለበጎ ነገር ጥበበኞች ለክፉም የዋሆች እንድትሆኑ እወዳለሁ።”
— ሮሜ 16፥19

@OTYC1
44 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:00:12
“በዚህ መከራ ማንም እንዳይናውጥ፥ ለዚህ እንደ ተመረጥን ራሳችሁ ታውቃላችሁና።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 3፥3


@OTYC1
45 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 15:07:06
ምሳሌ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ከጋለሞታ ሴት ከንፈር ማር ይንጠባጠባልና፥ አፍዋም ከቅቤ የለሰለሰ ነውና፤


⁵ እግሮችዋ ወደ ሞት ይወርዳሉ፥ አረማመድዋም ወደ ሲኦል ነው፤


⁸ መንገድህን ከእርስዋ አርቅ፥ ወደ ቤትዋም ደጅ አትቅረብ፥

@OTYC1
64 views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 11:19:33
ዮሐንስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ።
³⁵ እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።


@OTYC1
76 views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 20:53:01



መንፈሳዊ ትምህርት ግብዣ ፦
ይሄን ትምህርት ወንድሞችና እህቶች ተማሩበት
64 viewsedited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 20:25:50
መኃልየ. 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እኔ ተኝቻለሁ፥ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ የውዴ ቃል ነው፥ እርሱም ደጁን ይመታል፤ እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደምደሚያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥ በቈንዳላዬም የሌሊት ነጠብጣብ ሞልቶበታልና ክፈችልኝ።
³ ቀሚሴን አወለቅሁ፤ እንዴት እለብሰዋለሁ? እግሬን ታጠብሁ፤ እንዴት አሳድፈዋለሁ?
⁴ ውዴ እጁን በቀዳዳ ሰደደ፥ አንጀቴም ስለ እርሱ ታወከ።
⁵ ለውዴ እከፍትለት ዘንድ ተነሣሁ፤ እጆቼ በደጅ መወርወሪያ ላይ ከርቤን አፈሰሱ፥ ጣቶቼ ፈሳሹን ከርቤ አንጠበጠቡ።
⁶ ለውዴ ከፈትሁለት፥ ውዴ ግን ፈቀቅ ብሎ አልፎ ነበር። ነፍሴ ከቃሉ የተነሣ ደነገጠች፤ ፈለግሁት፥ አላገኘሁትም፤ ጠራሁት፥ አልመለሰልኝም።



“እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።”
— ራእይ 3፥20


@OTYC1
69 viewsedited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:03:51
“... ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?”
— ሉቃስ 18፥8


“ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና።”
— ዮሐንስ 12፥43

@OTYC1
128 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 10:41:58
“እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥

በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?”
— ሉቃስ 11፥13

@OTYC1
119 viewsedited  07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 20:17:07
“የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል።”
— መዝሙር 19፥7

@OTYC1
146 views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 12:19:02
“ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።”
— 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5

@OTYC1
110 viewsedited  09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ