የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.87K
የሰርጥ መግለጫ
Discussion👉 @lYl_family
👉Our youtube channel~ https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-19 06:22:45
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾
@osmanethiopia
@osmanethiopia
410 views03:22
2022-08-10 10:13:09
Kurulus osman seasom 4 በቅርብ ቀን ይጠብቁን @osmanethiopia
@osmanethiopia
የመስራቹ ዑስማን ምዕራፍ አራት የመጀመሪያ ማስታወቂያ ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ የ ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ #share
https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
750 views07:13
2022-07-30 07:36:37
የካዕባ ልብስ ኪስዋ በአዲሱ አመት መግቢያ ላይ ተቀየረስለካዕባ ልብስ ኪስዋ ትንሽ መረጃዎችን ላካፍላችሁ የካዕባ ልብስ ኪስዋ በየአመቱ የሚቀየር ሲሆን ከዚህ ቀደም በዙልሂጃ 9 ጠዋት ሀጃጆች ወደ አረፋ በተጓዙበት ወቅት ነበር የሚቀየረው:: አሁን ላይ ግን በአዲሱ አመት መግቢያ የመጀመሪያው ምሽት ሙሐረም 1 ላይ እንዲቀየር ተወስኗል::
የካእባ ልብስ ኪስዋ የአለማችን ውዱ ልብስ ነው::
የልብሱ ክብደት 850ኪ. ግ የሚመዝን ሲሆን አጠቃላይ የካዕባን ልብሱን ለማዘጋጀት የዘንድሮ ወጪው $6.5ሚሊዮን ዶላር ነው:: ይህ የካዕባ ልብስ በንጉስ አብዱልአዚዝ ኮምፕሌክስ የሚዘጋጅ ሲሆን ኪስዋውን ለማዘጋጀትም 200ባለሞያዎች ይሳተፉበታል::
በአለም ረጅሙ እና ኮምፒውተራይዝ የሆነው የስፌት ማሽን ይህን የካዕባን ልብስ ለማዘጋጀት አገልግሎት ላይ የሚውል ሲሆን የስፌት ማሽኑም
16 ሜትር የሚረዝም ነው::
የከዕባ ልብሱ ኪስዋ 670 ኪሎ የሚሆነው ጥቁር ሀር ሲሆን በሀሩ ላይ ለሚፃፈው የቁርኣን አንቀፆችም 120 ኪሎ 21ካራት ወርቅ እና 100ኪሎ ብር አገልግሎት ላይ ይውላል::
በልብሱ ላይ የሚፃፈው የቁርዓን አንቀፆችም በሰዎች እጅ በጥንቃቄ የሚጠለፍ ነው:
የዘንድሮ አመት 1444 የካእባ ልብስ ኪስዋ የመቀየር ስነ ስርዓትም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በቀጥታ የቴሌቭዢን ስርጭት ተከታትለውታል@osmanethiopia
@osmanethiopia
277 views04:36
2022-07-26 16:35:10
–Bamsii Beyrak
ለፕሮፋይል የሚሆን ምርጥ ምርጥ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ #share አድርጉ
#መልካም_ቀን
ለአስተያየት @lYl_family
@Abubeker_bey
@osmanethiopia
@osmanethiopia
207 views13:35
2022-07-09 05:57:32
ዒድ ሙባረክ !!
እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።
(تقبل الله منا وممكم صالح الأعمال)@osmanEthiopia
@osmanEthiopia
990 views02:57
2022-07-05 17:15:23
ከኤርቱግሩል ጋዚ ንግግሮች የተለያዩ ደስ እሚሉ ንግግሮች ከዑስማን ቤይ እና ከኤርቱግሩል ቤይ…ከሌሎችም ይፈልጋሉ? እንዲሁም የተለያዩ ጥቅሶች ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች በተለያዩ ዲዛይኖች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ኢንሻ አላህ join በሉት @osmanethiopia @osmanethiopia
@osmanethiopia @osmanethiopia
ሁላቹም ቢያንስ ለ10 ሰው #sher
አድርጉ
1.2K views14:15
2022-05-15 19:50:54
ተለቀቀ! የYOUTUBE ቻናላችንን ላይ ኩሩሉስ ኡስማን ተለቀቀ ኢንሻአላህ ከዚ ቡሀላም ከአላህ እርዳታ ጋር ይለቀቃል።
የ ክፍል 127 LINK:
@OsmanEthiopia
የ ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
1.6K views16:50
2022-05-07 15:04:46
Go to first message
https://t.me/ottoman_turkey/6
2.8K views12:04
2022-04-12 06:22:43
ዋናው ቻናላችን
@osmanethiopia
ዲሪሊስ ኤርቱግሩል
@Ertugrulbeyseries
አልፕ አርስላን ቡዩክ ሰልጁቅ
@Buyuk_Selcuklu_et
ድል አድራጊው መህመድ
@Mehmed_the_Conquerer
ባርባሮስ
@barbaros_eth
ዩኑስ ኤምሬ
@yunusemre_eth
ሜንዲርማን ጀላሉዲን
@mendirman_jaloliddin_Ethiopia
መህመትቺክ ኩቱሉ አማሬ & ኩቱል ዘፋር
@Mehmetcik_amharic
ፓይታት አብዱልሀሚድ
@abdulhamid_eth
ማቬራ
@Mavera_eth
ኢማሙ አህመድ ቢን ሀምበል
@imam_ahmed_bin_hambal
ኡመር ኢብን አል ሀጣብ
@Omar_ibn_al_khattab
ሁሉንም ቻናሎቻችንን በዚ ያገኙታል
@ottoman_turkey
በዚኛው ግሩፕ ማንኛውም የፊልሞችን መረጃ መጠየቅ ትችላላቹ
@lYl_family
የ ዩትዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
ማንኛውም ስለ ቻናሎቻችን አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላቹ
@AFOKMH
@fama_thekop
ቻናሎቻችንን ጆይን በማለት ድጋፋቹን አሳዩን
እናመሠግናለን
2.5K views03:22
2021-10-25 21:55:29
የአልፕ አርስላን ቡዩክ ሰልጁቅ አዲሱ ፖስተር ይህንን ይመስላል።
ኖያን
ፊልሙ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ሰኞ ኖቬምበር 8 (በኛ ጥቅምት 29) ማለትም የዛሬ 15 ቀን ይለቀቃል።እስከዛው ቻናሉን ጆይን ብለው ይጠብቁ።
@Buyuk_Selcuklu_et
@Buyuk_Selcuklu_et
Subscribe Our Youtube Channel
https://youtube.com/channel/UCGRP4oXIVqSYkhg76cZbAdw
46.5K views18:55