ለፈግታ አንዱ ጀለስ ጋር ደውሎ ዘንድሮ ቅርቻ ከናተጋር ነኝ ይለዋል ያም ጀለስ ተብየው እሺ የስንት ነው ምትፈልገው ሲለው የ3000 ብር አለው በቃ አብሽር ቀንዱን ትወስዳለህ ብሎ አረፈው!! ስጋው ቢወደድም በመተጋገዝ በመረዳዳት እናሳልፈው መልካም ኢድ ይሁንልን https://t.me/OSAM_1011 42 views18:48