Get Mystery Box with random crypto!

አስፈራርተው ወስደውኝ ነው እንግዲህ ተመልከቱ ክርሰቲያኖች እሁድ እለት ወደ ቅድስት ቤ/ክ በይቅ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

አስፈራርተው ወስደውኝ ነው

እንግዲህ ተመልከቱ ክርሰቲያኖች እሁድ እለት ወደ ቅድስት ቤ/ክ በይቅርታ የተመለሱት አባት ያን እለት ቪዲዮውን ያያችሁ አይታቹኋል።ዛሬ ደግሞ ወደ ሕገ ወጡ ሲኖዶስ በድጋሚ ተመልሰዋል።

ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው ???

ምንድነው ቆይ አየሆነ ያለው?