Get Mystery Box with random crypto!

የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ተቀብለው ጥቁር በመልበስ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሄዱ ኦርቶዶክሳውያን | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ተቀብለው ጥቁር በመልበስ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሄዱ ኦርቶዶክሳውያን በበደሌ፣ አሰላ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ ጨምሮ በአንዳንድ የኦሮምያ ክልል ከተሞች እንዲሁም በጂግጅጋ አንዳንድ አጥቢያዎች እንዳይገቡ እየተደረገ እንደሆነ መረጃዎች ደርሰውናል።

በተለይም በአዳማ በጸሎት ሰዓታት ደወል እንዳይደወል እየከለከሉ ሲሆን በበደሌ ጥቁር የለበሱት ተለይተው እየታሰሩ ነው ተብሏል።