Get Mystery Box with random crypto!

ነነዌን ሊያቃጥል ነነዌን ሊያቃጥል የወረደው እሳት (፪) ተመልሶ ዐረገ(፪) በሀዘን በጸሎት (፪) | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ነነዌን ሊያቃጥል

ነነዌን ሊያቃጥል የወረደው እሳት (፪)
ተመልሶ ዐረገ(፪) በሀዘን በጸሎት (፪)
ስለሆነ ከልብ የሀዘናቸው ምንጩ (፪)
ነበር እንደ ራሔል (፪)እንባን እየረጩ (፪)
ለነነዌ ሰዎች ደስታን ያበሰረ (፪)
ጋሻ እና ጦራቸው(፪)ጾም ጸሎት ነበረ (፪)
እንኳን የሰው ልጆች እንስሳት ሳይቀሩ(፪)
በዮናስ ስብከት (፪)ፆም ጸሎት ተማሩ(፪)

@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur