Get Mystery Box with random crypto!

ኦሮሚያን የኦርቶዶክሳውያን እስርቤት ማድረጉ ቀጥሏል። በአዲስ አበባ አጎራባች ዞኖች በይበልጠጥም | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ኦሮሚያን የኦርቶዶክሳውያን እስርቤት ማድረጉ ቀጥሏል።

በአዲስ አበባ አጎራባች ዞኖች በይበልጠጥም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሰበታ መሥመር የሰንበት ት/ቤት ወጣቶችን በአፈሳ መልክ መጋዙ ቀጥሏል። በጅማ እና ሻሸመኔ በምዕራብ አርሲ ወረዳዎች በምዕራብ ሐረርጌ ጭሮ የወረዳ ሊቃነ ካህናት አባቶች ቀሳውስት ዲያቆናት በጅምላ እየታሠሩ መሆኑ መረጃዎች እየደረሱን ነው።

ትላንት የታሰሩ ምእመናን ምግብና ውሃ እንዳያገኙ ተደርገዋል። የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እስካሁን ዝምታን መርጠዋል።

ምንጭ: EOTC TV