Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ 'ግእዝን በአንድ ወር' ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይ | ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን ዕንወቅ።

የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት
የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም


የመመዝገቢያና ማብራሪያ ቦታ [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link]

+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID ቁጥር በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ

መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046