Get Mystery Box with random crypto!

በፈቃዱ ለሕማም ተሰጠ እየሞተ ታሪክን ለወጠ ሕሙማንን ያድን ዘንድ ታመመ አማኑኤል መስቀል ተሸከመ | የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችና ትምህርቶች

በፈቃዱ ለሕማም ተሰጠ
እየሞተ ታሪክን ለወጠ
ሕሙማንን ያድን ዘንድ ታመመ
አማኑኤል መስቀል ተሸከመ

https://t.me/Ortodox_Tewaahdo